የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
60

በአፈጻጸም ከሳሽ ተመስገን ገረመው ተወካይ የእናት ፈንታ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ.አስማማው ታደሰ ፣2ኛ. አበበ አያል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአስማማው ታደሰ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን አባ ዻውሎስ ፣በደቡብ ቴክኒክና ሙያ፣ በምስራቅ ቄስ ገ/መስቀል እና በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው የግንባታ ፈቃድ ያልተሰራለት ቤት በመነሻ ዋጋ 0 /ዜሮ/ ሆኖ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም  ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here