በአፈ/ተከሳሽ ሀይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሳሽ 1. መሰረት እጅጉ 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በተከሳሾች ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በምሥራቅ ፣በምዕራብ እና በደቡብ የመኖሪያ ቤት እንዲሁም በሰሜን መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 150 ካ.ሜትር ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,195,058.46 (ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ሃምሳ ስምንት ብር ከ46 ሳንቲም) ሀምሌ 24 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡- በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ የሚያዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት