ማስታወቂያ

0
49

አቶ ትክክል ይመር አበጋዝ በሰሜን ሸዋ ዞን በቃብትያ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ቱለፋ ቀበሌ ልዩ ቦታው ኢግዱ ለገዱባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን የማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

Corner Easting Northing
1 526543.1845 1023358.2453
2 526712.5209 1023328.8087
3 526703.3921 1023768.1244
4 526514.5071 1023772.4165
5 526552.7839 1023637.5432

 

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ምሌት ትሬዲንግና ኤግዱ ለገዲባ የጥቁር ድንጋይ ማምረቻ ሀዘማ የንግድ ስራዎች ሃ/የተ/የግል/ማህበር የጥቁር ድንጋይ ማምረቻ ወንዝ ሳምኬት ኮንስትራክሽን የጥቁር ድንጋይ ማምረቻ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here