የሀዘማ የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በቃብትያ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ቱለፋ ቀበሌ ልዩ ቦታው ኢግዱ ለገዱባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| Corner | Easting | Northing | 
| 1 | 526712.4252 | 1023333.4172 | 
| 2 | 526762.4437 | 1023327.1708 | 
| 3 | 526891.2899 | 1023333.1522 | 
| 4 | 526879.9415 | 1023412.2454 | 
| 5 | 526873.2316 | 1023497.6089 | 
| 6 | 526839.7511 | 1023776.7613 | 
| 7 | 526703.3921 | 1023768.1244 | 
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ | 
| ትክክል ይመር አበጋዝ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት | አብርሃም ጉልላት የጥቁር ድንጋይ ማምረቻ | ወንዝ | ሳምኬት ኮንስትራክሽን የጥቁር ድንጋይ ማምረቻ | 
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ


