የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
64

በአፈ/ከሳሽ አስማረ ወርቄ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አንሙት የኔነህ  መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሳሽ የተወሰነበትን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ምክንያት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ የድርጅት ቤት በሰሜን ጌታቸው ኢትቻ፣ በደቡብ ዘገየ ጥሩነህ ፣በምስራቅ መንገድ እና በምእራብ እማሆይ ተሰራች አበጀ የሚያዋስነው  በመነሻ ዋጋ  5‚230‚541.65 /አምስት ሚሊዩን ሁለት መቶ ሰላሳ ሽ አምስት መቶ አርባ አንድ ብር ከስልሳ አምስት ሳንቲም/ በማድረግ ከሰኔ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 5፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት ትችላላችሁ፡፡ የጨረታው ውጤትም ለሐምሌ 30 2017/ ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 በጓ/ሽ/ወ/ፍ/ ቤት እንደሚገለጽ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓ/ሽ/ወ/ፍ/ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here