ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
47

የምዕ/ጐጃም ዞን የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሎት1. ቧንቧና መገጣጠሚያ እቃዎች፣ ሎት2.  የሙያ ግዥ የሂሳብ ባለሙያዎችን አወዳድሮ የ3 ዓመት የተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ማስመርመር ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
  3. የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ያላቸው፡፡
  4. የኦዲት ድርጅት ፈቃድ ያላቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሞሉትን ጥቅል ዋጋ 1በመቶ በሲፒዬ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1 እስከ 5 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የሚገዙት 100 /አንድ መቶ/ ብር ሲሆን ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይችላሉ፡
  8. ተጫራቾች ዝርዝር መገለጫውን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሰነዱን በፖስታ በማሸግ ቡሬ ገ/ግ/ፍ/ን/የስራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት እና ማስገባትይችላሉ፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ16 ኛው ቀን በ3፡00  ታሽጎ  3፡10 የሚከፈት ይሆናል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here