በአፈ/ከሳሽ አስፋው መላክ እና በአፈ/ተከሳሽ ይችላል ምናየ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ አቶ ይችላል ምናየ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በሰሜን ይጋርዱሽ መኩሪያ ፣በደቡብ ወይንሸት አዳሙ ፣በምስራቅ መንገድ እና በምእራብ ሄለን አስማማው የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2‚653‚674 / ሁለት ሚሊዩን ስድስት መቶ ሀምሳ ሶስት ሽህ ስድስት መቶ ሰባ አራት/ ብር ስለሚሸጥ ተጫራቾች ከሰኔ 24/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ በ1/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ ብሄ/አስ/ከ/ፍ/ቤት