በአፈ/ከሳሽ ምህረት አለም እና በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ደረጀ የኔት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ደረጀ የኔት ስም ተመዝግቦ የሚገኝ እና በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኝ በሰሜን ደረጀ የኔት፣በደቡብ ሙሉአለም ፣በምስራቅ ወለል አዳል እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2‚797‚013/ሁለት ሚሊዩን ሰባት መቶ ዘጠና ሰባት ሽህ አስራ ሶስት / ብር ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈለጉ ከሰኔ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ድረስ ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ በ1/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት ትችላላችሁ፡፡ተጫራቾች ወደ ጨረታው ቦታ ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ ብሄ/አስ/ከ/ፍ/ቤት