ጨረታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ By alemtsehay - July 14, 2025 0 82 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በአፈ/ከሳሽ እነ ደሳለኝ እንዳለው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግስቱ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአቶ ጌትነት መንግስቱ ስም በቡሬ ከተማ ቀበሌ 03 የሚገኘው የመኖሪያ ቤት ለነሐሴ 7/2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡ የባሕር ዳር ከ/ወ/ፍ/ቤት