የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
91

በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ የተከሳሹ ቤት በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መኳንንት ፣በምዕራብ ማረልኝ በዛ ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ንብረት ቦጋለ በአዋሳኝ  የሚገኘው  ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,646,924 /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ አርባ ስድስት ሺህ ሰጠኝ መቶ ሃያ አራት ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከ07/11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 07/12/2017 ዓ.ም ለ30 ቀናት ቆይቶ ከ3፡00 እስከ 6፡00 ጨረታው የሚካሄድ ሲሆን በዚያው ቀን ከቀኑ 8፡00 ውጤቱ የሚገለፅ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here