አፈ/ከሳሽ ወይንሸት አበበ እና የአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌታቸው ሀሰን መካከል ስላለው የአፈ/የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 01 በአዋሳኝ በሰሜን የእድር ቤት ፣በደቡብ የእ/ይ የእቴነሽ ቦታ ፣በምሥራቅ መንገድ እንዲሁም በምዕራብ ጌታሁን አባተ የሚያዋስነው ክስ የቀረበበት ትልቅ ቤትና ቦታ ፤የአንድ ትልቅ ቤትና ሰርቪስ ቤት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ጀምሮ ለአንድ ወር ቆይቶ በመነሻ ጠቅላላ ዋጋ 2‚520‚296 /ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሀያ ሽህ ሁለት መቶ ዘጠና ስድስት ብር ከ98/100 ሳንቲም/ በሆነ ዋጋ በመቄት ወረዳ ቀበሌ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ በጨረታው የሚካሄድ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት