ማስታወቂያ

0
136

በረንታ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጐጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ ፣ቀበሌ  ገዳያሱ  ቀበሌ ልዩ ቦታው ጉቢት ቦረቦር ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሸክላ አፈር ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው  መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

No Easting Northing
1 436430 1159293
2 436160 1159243
3 435847 1159343
4 435677 1159525
5 435725 1159803
6 435978 1159694
7 436318 1159782
8 436495 1159589

 

ብሎክ አንድ

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
 የእርሻ መሬት የወል መሬት የእርሻ መሬት የወል መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here