ማስታወቂያ

0
141

ቢቤት ትሬዲንግ  ሃላፊነቱ የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጐጃም  ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ በዋሚት ቀበሌ ልዩ ስሙ ቂቶ/ ወራቫ  ተብሎ  በሚጠራ ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት   ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

ብሎክ 1                                     ብሎክ 2

N0 Easting Northing
1 299092 1141410
2 299197 1141651
3 299216 1141683
4 299237 1141691
5 299272 1141700
6 299335 1141975
7 299238 1142020
8 299266 1141967
9 299243 1141954
10 299215 1141963
11 299168 1141940
12 299118 1141875
13 299138 1141801
14 299202 1141761
15 299208 1141753
16 299193 1141695
17 299145 1141617
18 299099 1141538

 

N0 Easting Northing
1 299105 1142278
2 299189 1142086
3 299110 1141861
4 299138 1141801
5 299202 1141761
6 299208 1141753
7 299193 1141695
8 299145 1141617
9 299088 1141520
10 299049 1141416
11 299109 1142072
12 299102 1142028
13 299028 1141961
14 298982 1141890
15 298875 1141805
16 298699 1141841
17 298339 1142248

 

 

 

ብሎክ ቁ. በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የእርሻ ቦታ ልዬ ቦታ ቢግ ሊደር ግራናይት ምርመራ ቦታ የእርሻ ቦታ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here