የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
134

አፈ/ከሳሽ የኔው አደራ እና የአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀይማኖት ጥላሁን መንግስቴ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን አበባው እንዳወቀ ፣በደቡብ ክፍት ቦታ  በምዕራብ መንገድ  እንዲሁም በምሥራቅ ፀጋ አድማስ ተዋስኖ የሚገኘው  እና በአቶ ሀይማኖት ጥላሁን መንግስቴ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 950‚000/ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ሸህ ብር/  ስለሚሸጥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ከወጣበት ቀን ከሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ወጥቶ ቆይቶ ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሣሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here