በአፈ/ከሳሾች 1ኛ.አማረ ፈይሳ፣2ኛ. ብዙአየሁ ደሳለኝ እና በአፈ/ተከሳሽ ዘሀራ አህመድ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በፋሲሎ ክ/ከተማ ቀበሌ 15 በአቶ ኡስማን እንድሪስ ይብሬ ስም የተመዘገበ በመለያ ኮድ AM 00101071007 የሆነ በሰሜን ኪብዛ ጋርደን ፣በደቡብ የካሳ አላምራው ፣በምስራቅ ኮብል መንገድ እና በምእራብ ኮብል ተዋስኖ የሚገኘውና 349 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 5‚669‚604.31 /አምስት ሚሊዩን ስድስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሽህ ስድስት መቶ አራት ብር ከሰላሳ አንድ ሳንቲም/ በመነሻ ዋጋ ሆኖ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተምበት ከሐምሌ 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ ይቆይና ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ፡፡ ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት በአጼ ቴወድሮስ ክ/ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞ85/ ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያሲዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት