ለመጀመሪያና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
59

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን/ኃ.የተ. ሎት 1.የመኪና ጎማና ካላማዳሪ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ሎት 2. የመኪና ባትሪ ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ሎት 3 ያገለገለ ጆንያ ሸያጭ ለሶሰተኛ ጊዜ በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዉል በመያዝ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
  2. በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራቲ /ዋስትና/ ወይም /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ የተያዘ ከሆነ ደረሰኙን ከዋጋ ማቅርቢያው ፖስታው ውስጥ በማስገባት ማያያዝ አለባቸው፡፡
  3. በጋዜጣ የወጣው ግልጽ ጨረታ በብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ዋጋ የሚሆን ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ እንዳይሰበሰብባቸው ፈቃድ የተሰጣቸው (በግብር አዋጁ ከግብር ነጻ ከሆኑ) አቅርቦቶች ካልሆኑ በስተቀር በግዥው የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራች በተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ በመሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማያያዝ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ዋጋ ሲሞላ እና (ሲፒኦ) ሲያሲይዙ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡ ቫት የሚጠይቀው የአንዱ ወይም በጥቅል /ሎት/ የሚገዛው እቃ እንጂ በአንድ ማስታወቂያ ያልወጡ አለመሆኑ ይታወቅ፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ክብ ማህተም በማድረግ እና ለጨረታው የሚያስፈልጉ ሰነዶች በፖስታው ውስጥ በማስገባት ፖስታው ላይ ክብ ማህተም በማድረግ በጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
  6. በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 350 /ሶስት መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማስታቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለሶሰተኛ ጊዜ ለወጣው ለ7 ተከታታይ ቀናት ከዩኒየኑ ሒሳብ ክፍል ወይም ቢሮ ቁጥር 101 መግዛት ይቻላል፡፡
  7. ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ለወጣው ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን ለሶሰተኛ ጊዜ ለወጣው ለ7 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን በ7 ተኛው ቀን 8፡00 ታሸጎ በዚሁ ቀን 8፡30 የሚከፈት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በ10ኛው ቀን 8፡00 ታሸጎ በዚሁ ቀን 8፡30 የሚከፈት ሲሆን የመወዳደሪያ ሰነዶችን ዩኒየኑ ባዘጋጀው ፖስታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቀን ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  8. ቅዳሜ ለዩኒየኑ የሥራ ሰዓት ሲሆን ጨረታው በሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በዚሁ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. ጨረታው ተወዳዳሪዎች ከወጣበት ቀን ጀምሮ /ተወካዮቻቸው/ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተወዳዳሪዎች ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
  10. የጨረታ አሽናፊው በጨረታ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አሽናፊው የውል ማስከበሪያ ተቀባይነት ባላቸው የዋስትና ዓይነቶች የጠቅላላ የውሉን ዋጋ አስር በመቶ በማስያዝ ውል መፈጸም አለበት፡፡
  11. አሽናፊ የሚለየው በተናጥል ይሆናል፡፡ በሎት ሶስት የተጠቀሰውን ሽያጭ ሁሉንም መሙላት ግዴታ መሆኑ እንዲታወቀና አሽናፊው የአሸነፈውን በፍትህ ውል ከተመረመረ (ከተመዘገብ) የምርመራም ሆነ የምዝገባ ክፍያ አሸናፊው ይከፍላል /ይሸፍናል፡፡ አሸናፊዉ ያሸነፈዉን ንብረት ማጓጓዣ ትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ለወዛደር ወጭ አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  12. ከአገለገሉ ጆንያ ሸያጭ በሰተቀር ሁሉንም አይነት መሙላት ግዴታ አይደልም ካለው ሎት ውስጥ ለይቶ መሙላት ይቻላል፡፡ አሸናፊው ዋጋ ሲሞላ የአንድ ዋጋ ታሳቢ አድርጎ ይሙላ፡፡
  13. በዚህ ያልተጠቀሱ ሀሳቦች ቢኖሩ በአብክመ ህ/ስ/ማህበራት የግዥና ሽያጭ መመሪያ ቁጥር 58/2015 መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናሉ፡፡
  14. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኜ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ለበለጠ መረጃ በአካል ወይም በሥ.ቁ 09 11 59 05 34 /09 10 63 46 46 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን/ኃ.የተ.

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here