የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
32

በአፈ/ከሳሽ አገው ምድር እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ቢምረው አድማስ 3ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 በአቶ አየነው ወርቁ ሚስት በወ/ሮ የዝባለም አለምነህ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በሰሜን አዲስ ታምር ፣በደቡብ መላኩ ልኡል ፣በምሥራቅ ካሳሁን ወርቅነህ እንዲሁም በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው ፤ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ የጨረታ ማስታወቂያው ከነሀሴ 5/2017 ዓ.ም እስከ  መስከረም 5/2018 ዓ.ም በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ፤መስከረም 6/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00  ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን /በሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ  አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here