የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
35

በአፈ/ከሳሽ መኳንንት ደመላሽ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስገን ታከለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በተመስገን ታከለ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን መንገድ ፣በደቡብ እውነቱ ደባስ ፣በምሥራቅ ክፍት ቦታ እንዲሁም በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው 400 ካ.ሜ የሆነ የካርታ ቁጥር 13804/2017፣G+ 1 ስለቨ የተሞላ ህንጻ በዱር ቤቴ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኝ  በመነሻ ዋጋ 5,655,896,ከ65/100 /አምስት ሚሊዮን ስድስት መቶ አምሳ አምስት ሽህ ስምንት መቶ ዘጠና ስድስት ሽህ ብር ከስልሳ አምስት ሳንቲም/ ሆኖ የጨረታ ማስታወቂያው መስከረም 5/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በቦታው በመገኘት ተዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ  አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here