የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
27

በአፈ/ከሳሽ አቶ አቡ ይርዳው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት የኔአባት 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በ2ኛ አ/ፈ ተከሳሽ በውዴ ጌታነህ ጥሩነህ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በሰሜን ክፍት ቦታ ፣በደቡብ መንገድ ፣በምሥራቅ እና በምዕራብ ክፍት ቦታ በካርታ ቁጥር 327/2016 ካ.ሜ የሆነ በመነሻ ዋጋ 683,824 (ስድስት መቶ ሰማንያ ሶስት ሽህ ስምንት መቶ ሀያ አራት ብር) ስለሚሸጠጥ ፤የጨረታ ማስታወቂያው  ከነሀሴ 5/2017 ዓ.ም እስከ  መስከረም 5/2018 ዓ.ም በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ፤መስከረም 5/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 – 6፡30  ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን /በሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ  አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here