ኤም ኤስ ጂ ዜድ አስመጭና ላኪ በሰሜን ሸዋ ዞን በአንሳሮ ወረዳ ጉዛ ዋሻ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የኖራ ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| ID | X | Y |
| 1 | 492071 | 1094847 |
| 2 | 491867 | 1094584 |
| 3 | 491861 | 1094514 |
| 4 | 491951 | 1094570 |
| 5 | 492037 | 1094568 |
| 6 | 492028 | 1094466 |
| 7 | 492098 | 1094465 |
| 8 | 492152 | 1094625 |
| 9 | 492202 | 1094703 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የግል ይዞታ | የግል ይዞታ | መንገድ | የግል ይዞታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚሉ ካሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37 /21 42 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

