በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ ቀበሌ 02 በሰሜን ክፍት ቦታ ፣በምሥራቅ ፣በደቡብ እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው የአቶ ጌትነት ዳኛው የሆነ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 2,569,020 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ብር ከ20 ሣንቲም ) ሆኖ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ከነሐሴ 12/2017 ዓ/ም እስከ መስከረም 12/2018 ዓ/ም ለ30 ቀናት ቆይቶ መስከረም 13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሣሠቢያ፡- ተጫራቾች የጨረታውን ¼ኛውን በባንክ(በሲፒኦ) በማስያዝ እንድትቀርቡ ያሣሥባል፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት