የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ 

0
45

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/ነብማ/012/25

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር  70 እና 1147011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪው ሥም አበዳሪው ቅርጫፍ የአስያዥ ሥም ቤቱ የሚገኘበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት
ከተማ ቀበሌ ካርታ ቁጥር የቦታው ሥፋት     ቀን ሰዓት
1 የሽ እርቄ ጥሩነህ ደብረ ታቦር እመቤት ጥሩነህ ደ/ታቦር 04 8.2/315/5087/07 200 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት 2,623,949 መስከረም 8/2018 4:00-6:00

 

ማሣሠቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታው እለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ታክስ ፣ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከሥም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል፡፡
  4. የጨረታ አሸናፊ ደብዳቤ ክተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ፤ባይከፍል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም እንዲሁም በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት (ሲፒኦ) ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ ፤ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  7. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 17 44 በመደዉል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ዳሸን ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here