ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
79

በአፈ/ከሳሽ ተሻገር ደምለው እና በአፈ/ተከሳሽ መንግስቱ ጥላሁን መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን አዲሱ በለጠ ፣በምሥራቅ እና በደቡብ መንገድ እንዲሁም በምዕራብ ሀይማኖት ጌታቸው የሚያዋስነው በአቶ መንግስቱ ጥላሁን ሥም ተመግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በዜሮ የመነሻ ዋጋውን የጨረታ ማስታወቂያው ከነሐሴ 12/2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 7/2018 ዓ.ም በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና መስከረም 8/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here