በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ ጋዜጣዎች

0
13

3ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ- ኢንዲያን ታይምስ

መገኛ ሀገር – ህንድ

በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለህትመት የሚበቃ ጋዜጣ ነው፡፡ በመሆኑም ከህንድ ውጪ በርካታ አንባቢ አለው፤  በየቀኑም ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዬን ቅጂ ይሰራጫል፡፡

(ታምራት ሲሳይ)

በኲር የነሐሴ 19  ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here