ኤም ዲ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን በደ/ሜጫ ወረዳ ቀበሌ ብ/ጮራ ልዩ ቦታው ሳባን ስልጢ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block 1
id | X | Y | id | x | y |
1 | 292953 | 1247270 | 7 | 292799 | 1247658 |
2 | 292931 | 1247342 | 8 | 292774 | 1247500 |
3 | 292684 | 1247407 | 9 | 292884 | 1247368 |
4 | 292652 | 1247437 | 10 | 292955 | 1247364 |
5 | 292767 | 1247806 | 11 | 292997 | 12473314 |
6 | 292836 | 1247750 |
Block 2
id | X | Y |
1 | 293254 | 1246803 |
2 | 293177 | 1246852 |
3 | 293158 | 1246941 |
4 | 293090 | 1247035 |
5 | 293118 | 1247121 |
6 | 293147 | 1247127 |
7 | 293240 | 1246882 |
8 | 293287 | 1246832 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ሚካኤል ቤተክርስቲያን | ሻጥ ወይም ስልጢ ወንዝ | ጃማ ወንዝ | መንደር |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ