ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
18

በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም ሎት 1 የእህል አቅርቦት፣ ሎት 2 የወጥ ማጣፈጫ፣ ሎት 3 የማገዶ እንጨት፣ ሎት 4 አትክልት፣ ሎት 5 የምግብ ዘይትእና ፊኖ ለ6 ወር ሚቆይ ከተቋሙ ድረስ የሚያቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) የሚያቀርቡ፡፡
  4. የግዥው መጠን ብር 200,000 (ሁለት ሺህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ብቻ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸወ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 50 (ሃምሣ ብር) በመክፈል ለግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ የሚሞሉትን አንድ በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፕኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት የአሸነፈውን ጠቅላላ ዋጋ (ቫትን) ጨምሮ 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፕኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. የጨረታው አሸናፊ ድረጅት የአሸነፈውን እቃ ጭልጋ ማረሚያ ቤት መጋዝን ድረስ የሚያቀርብ፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ቅጅዎች ማለትም ዋናውንና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በተከታታይ ቀናት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከነሐሴ 26/2017 እስከ መስከረም 05/2018 ዓ/ም እስከ 11፡30  ማስገባት ይኖርበታል፤ የጨረታው ሳጥን መስከረም 06/2018 ዓ ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይታሸጋል፡፡
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ መስከረም 06/2018 ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃና ማብራሪያ ከፈለጉ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 18 07 24 47 /09 38 51 20 12 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ይገኛል፡፡
  • በሎት የተዘረዘሩት እቃዎች በጥቅል ዋጋቸው አሸናፊው ይለያል፡፡

የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here