የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተርመሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የመኪና እቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ነሀሴ26/2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 5/2018 ዓ.ም 11፡30 ድረስ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሥርዝ ድልዝ ሣይኖረው በመሙላት በሁለት ፖስታ ማትም ኦርጀናልና ኮፒ በማለት በጉልህ በፖስታው ላይ በመፃፍ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን መስከረም 06/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው ከረፋዱ 3፡30 ታሽጎ ከረፋዱ 4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ሥርዝ ድልዝ ካለው ከፊት ለፊቱ ልዩ ፊርማውን ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በጥሬ ገንዘብ ምዕ/በ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለእለት ገንዘብ ያዥ ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሠኙን ኮፒ ከጨረታ ሰነዱን ጋር አያይዘው የጨረታ ሣጥኑ ከኦርጅናል ሠነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ምዕ/በ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ከረዳት ገንዘብ ያዥ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡
- ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ ምዕ በ/ወ/ገ/ል/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 09 70 11 12 04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት