የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ

0
26

አቶ መላኩ ኑሬ ፀሀይ በፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዘዉን በመያዣ ሰጨዉ በአቶ ሞላ ፀሀይ አፈወርቅ ስም የተመዘገበ በፍኖተ ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ በካርታ ቁጥር 9/100/2014 በአዋሳኝ በሰሜን አይሸሽም ሞላ፣ በደቡበ መንግድ፣ ምሥራቅ አበባዉ ጥበቡ እንዲሁም ምዕራብ አስማማዉ አስማረ የቦታዉ ስፋት 183.5 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት መስከረም 25/2018 ዓም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ባለዉ ጊዜ ዉስጥ በመነሻ ዋጋ ግምት ብር 3,636,715 (ሶስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰለሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አስራ አምስት ብር) ይጫረታል፤ በመሆኑም በእለቱ ተገኝቶ ማንኛዉም ሰዉ መጫረት ይችላል፡፡

  1. ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ ዳሞት ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ ላይ ይሆናል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋዉን በፀደይ ባንክ ማንኛዉም ቅርንጫፍ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) ማስያዝ ወይም በጥሬ ገንዘብ ይዘዉ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ ማንነታቸዉን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘዉ መቅርብ አለባቸዉ፤ ተጫራቹ ድርጅት ከሆነ የሚጫረተዉ ሰዉ ዉክልና የምዝገባ ማስረጃ እና የድርጅቱን መተዳደሪያ ደንብ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  4. ለመንግስት የሚከፈል ማንኛዉም ግብር ቫትን ጨምሮ እንዲሁም ከመንግስት የሚጠየቅ የሊዝም ሆነ ከቦታዉና ቤቱ ጋር የተያያዘ ክፍያ እና ከስም ንብረት ዝዉዉር ጋር በተያያዘ የሚከፈሉ ማናቸዉም ክፍያዎች ወጭች በተጫራቾ /በገዥ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊዉ ጨረታዉን ባሸነፈ በ15 ቀን ዉስጥ ያሸነፈበትን ሙሉን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅና ቤቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  6. የተሻለ አመራጭ ካገኘ ባንኩ በጨረታዉ አይገደድም፡፡

ፀደይ ባንክ ፍኖተ ሰላም ዲስሪክት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here