የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ

0
7

ታንኳ የመኖሪያ አፓርታማ አ/ማ በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ማህበራችን ለመስከረም 04 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ባህር ዳር በሚገኘው አዝዋ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለ2ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ስለሚያደርግ ሁሉም የድርጅቱ አባል በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ እና ጊዜ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የታንኳ የመኖሪያ አፓርታማ አ/ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here