ማስታወቂያ

0
7

በሃርቡ ከተማ የእኛ ለእኛ በጎ አድራጎት ማህበር በ ቀን 29/02/2017 ኢ ም በተጻፈው ደብዳቤ/ማመልከቻ የበጎ አድራጎት ማህበሩ ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ጠይቋል ስለዚህ የእኛ ለኛ የበጎ አድራጎት ማህበር በክልሉ መመዝገቡን የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በሃርቡ ን/ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶች፤የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና የጠበቆች ምዝገባ የስ/ሂደት በመቅረብ ተቃውሞ እንዲያቀርቡ እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ተቃውሞ ካልቀረበ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን።

በቃሉ ወረዳ የሀርቡ ን/ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here