ማስታወቂያ

0
9

የባህር ዳር ከተማ መንግስታዊ እና የልማት ድርጅቶች ሹፌሮች አንድነት ማህበር በሚል ስያሜ ተመስርቶ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ የሲቪክ ማህበር ስያሜዉን ወደ አማራ ክልል መንግስታዊ እና የልማት ድርጅቶች ሹፌሮች አንድነት ማህበር እንዲለወጥ እና ስያሜው እንዲመዘገብ እና ህጋዊ እውቅና እዲሰጣቸዉ በ28/12/2017 ዓ.ም በተላከ ማመልከቻ ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም ማህበሩን የስያሜ ለዉጥ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት መቃወሚያውን ይዘው አማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የሰነዶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች ጉዳይ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ የስያሜ ለዉጡን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

የአብክመ ፍትህ ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here