ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
18

የአንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ ፣ሎት2. የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት3. ደንብ ልብስ ፣ሎት4. ህትመት ፣ሎት5. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት6. የውሃ ዕቃዎች ፣ሎት7. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ ፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ቲን ያላቸው ፡፡
  2. የግዥው መጠን 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት  ማቅረብ አለባቸው ፡፡
  3. ተጫራች ለመሳተፍ ከላይ በአንድ እና በሁለት ተራ ቁጥር የተጠቀሱትን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ፡፡
  4. የሚገዙ ዕቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 25 ማግኘት ይችላሉ ፡፡
  6. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት 5,000 /አምስት ሽ ብር/ በባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
  7. አሸነፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ ዋጋ 25 በመቶ በመክፈል ውል መያዝ አለበት ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በታሸገ ፖስታ የአንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግ/ፋ/ን አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 25 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  9. መ/ቤቱ ከአሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፋቸውን እቃዎች 20 በመቶ ከውል በፊት የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  10. ጫረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም  በግ/ፋ/ን /አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 25 ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን 3፡00 ላይ ይከፈታል ፡፡
  11. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይሆናል ፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  13. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃዎች ከመ/ቤቱ ማድረስ አለበት ፡፡
  14. ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ፡፡
  15. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበአል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል ፡፡
  16. ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ዋጋ ይሆናል ፡፡
  17. ማንኛውንም መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 24 53 74 35 እና 09 21 28 80 15 ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here