ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ

0
6

የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 38 ነሀሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም የተለያዩ የመኪና እቃዎችን እንዲሁም ብረታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ እንደሚፈልግ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ጨረታው በጋዜጣ ሲወጣ ግን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መባሉ ስህተት ስለሆነ የወጣው ጨረታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ እንገልጻለን፡፡

የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here