ማስታወቂያ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ By alemtsehay - September 29, 2025 0 28 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ታንኳ የመኖሪያ አፓርታማ አ/ማ በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ማህበራችን ለመስከረም 25 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ባህር ዳር ከተማ በሚገኘው አዝዋ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለ3ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ስለሚያደርግ ሁሉም የድርጅቱ አባል በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ እና ጊዜ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ የዋካንዳ ንግድና አፓርታማ አ/ማ