ማስታወቂያ

0
23

ዲኤኢ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በሲ/ዋዮ ወረዳ ሲያደብር ቀበሌ ልዩ ቦታው አለዮ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block 1

id X Y
1 504044 1082194
2 504070 1082076
3 504316 1082256
4 504515 1082435
5 504542 1082446
6 504647 1082311

 

 

Block 2

id X Y
1 503081 1082091
2 503091 1082133
3 503150 1082055
4 503401 1081879
5 504025 1082191
6 504063 1082078

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ መንገድ የግለሰብ ይዞታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here