ሙሉጌታ፣ አብርሃም እና ጓደኞቻቸው የጥቁር ድንጋይ ውጤቶች ማምረቻ የህብ/ ሽርክና ማህበር በአዊ ዞን በባንጃ ወረዳ ፣ ቀበሌ ዚቅ ጉመርታ ልዩ ቦታው ዋርኬ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block 1፡-
id | X | Y |
1 | 261882 | 1212156 |
2 | 261893 | 1212043 |
3 | 261928 | 1211971 |
4 | 261969 | 1211893 |
5 | 261940 | 1211876 |
6 | 261916 | 1211908 |
7 | 261867 | 1211924 |
8 | 261815 | 1211918 |
9 | 261728 | 1211835 |
10 | 261675 | 1211964 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የገንባሃ ቀበሌ ትክል ድንጋይ | ዚቅ ጎመርታ ቤተክርስቲያን እና አስረስ አድማስ | መሃሪ ዮሃንስ ጠጠር መፍጫ | ወርቁ አበበ እና ጌታሁን አለም |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ