የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በተለያዩ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ያሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድር መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች መስፈርቱን አሟልታችሁ መወዳዳር ትችላላችሁ
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት እስከ 15 ተኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመግዛት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በወጣ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝዉ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት