ሃናን ኢስማኤል በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ ጢቅ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጎንጂ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
id | X | Y |
1 | 405679 | 1131435 |
2 | 405690 | 1131600 |
3 | 406024 | 1131578 |
4 | 406041 | 1131488 |
5 | 405958 | 1131389 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ