ዳት ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃየተ/የግ/ ማህበር፣ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፣ቡሬ ዙሪያ ወረዳ፣ ቀበሌ ቆቦ ጣቦ ልዩ ቦታው አጋጅኖ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block 1፡-
id | X | Y |
1 | 281724 | 1143048 |
2 | 281697 | 1143090 |
3 | 281516 | 1143025 |
4 | 281443 | 1143044 |
5 | 281397 | 1142396 |
6 | 281661 | 1142485 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የአርሶ አደር የይዞታ ቦታ | ቦል | የግራናይት ቦታ | የ ኤቢኤሲ ግራናይት ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ