ማስታወቂያ

0
33

የአማራ ክልል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በአብክመ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 294/2018 አንቀጽ 86 መሰረት የተቋቋመ ሲሆን ማህበሩ ሊጠቀምበት የፈለገውን ዓርማ ወይም ሎጎ እንዲመዘገብ እና ህጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው በቀን 14/01/2018 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም ምክር ቤቱ እንዲመዘገብ የዓርማውን መመዝገብ የሚቃወም ካለ ፤ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታ የሥራ ቀናት መቃወሚያውን አማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሰነዶች፣ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ጠበቆች ጉዳይ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ ይዘው እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ ዓርማውን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here