የደሴና አካባቢዋ የኩላሊት ህመምተኞች በጎ አድራጎት ማህበር በቀን 12/1/2018 ዓ.ም በተጻፈ ማመልከቻ ማህበሩ ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ጠይቋል፡፡ ማህበሩ በክልሉ መመዝገብን የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መቃወሚያውን በደሴ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ፣ ድርጅቶችና የጠበቆች ምዝገባ የስራ ሂደት ቢሮ ይዞ እንዲቀርብ እያሳወቅን ፤እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካለቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
የደሴና አካባቢዋ የኩላሊት ህመምተኞች በጎ አድራጎት ማህበር