የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
6

በአፈ/ከሣሽ አለሙ ተሾመ እና በአፈ/ተከሣሽ አበቅየለሽ አማረ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአበቅየለሽ አማረ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ካርታ ፤ በምስራቅ ትርፍ ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ምንትዋብ እንዲሁም በደቡብ ሚኪያስ የሚያዋስነው 306 ካሬ ሜትር ቦታ፤ በግምት መነሻ ዋጋ ብር 567,982.98 /አምስት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሁለት ብር ከዘጠና ስምንት ሣንቲም/ በሆነ ዋጋ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ፡፡ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here