ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| የቅርንጫፍ ስም | ተበዳሪው ስም | የንብረቱ አስያዥ ስም | የንብረቱ አይነት | የቤቱ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ |
| ዱርቤቴ ቅርጫፍ | አቶ ሀብታሙ አስማረ እና አቶ ዘለቀ ደስታ አሻግሬ | ሀብታሙ አስማረ እና | የድርጅት ቤትና ቦታ
|
500 ካ/ሜ | 1,647,142.89 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ቅርንጫፍ ህዳር 17 2018 ከረፋዱ 5፡00 |
| ዱርቤቴ ቅርጫፍ | አቶ እያዩ አድጎ መኮነን እና አቶ ብጽእአምላክ አሰፋ አያሌው | እያዩ አድጎ መኮነን | የመኖሪያ ቤትና ቦታ | 200 ካ.ሜ | | 739,1124 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ቅርንጫፍ ህዳር 17 2018 ከረፋዱ 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን ፤ የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582 230 783 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ

