ማስታወቂያ

0
25

ፉአድ ኢብራሒም ሁሴን በደቡብ ወሎ ዞን በሃርቡ ከተማ አስተዳደር 03 ቀበሌ ልዩ ቦታው ኮኖ ተራራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጅኦግራፊክ ኮርዲኔቶቹ፡-

Adindan UTM Zone 37N

  • Geographic Coordinates of the license area

Block1

Id X Y Id X Y
1. 587191 1206166 18 586966 1206076
2. 587186 1206189 19 587006 1206041
3. 587165 1206223 20 587025 1206040
4. 587141 1206237 21 587032 1206066
5. 587124 1206240 22 587041 1206071
6. 587094 1206246 23 587047 1206076
7. 587078 1206249 24 587063 1206080
8. 587064 1206251 25 587090 1206088
9. 587052 1206257 26 587100 1206089
10. 587020 1206248 27 587169 1206053
11. 586989 1206247 28 587217 1206031
12. 586945 1206230 29 587243 1206023
13. 586911 1206211 30 587259 1206031
14. 586885 1206181 31 587226 1206057
15. 586883 1206156 32 587238 1206086
16. 586914 1206121 33 587224 1206111
17. 586938 1206099 34 587193 1206116

 

አዋሣኝ ቦታዎች፡-

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ
ሰይድ አሊ ዘይነባ ሁሴን ሙሄ ሰይድ መሐመድ አብዱ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት(07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመስሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሣስባለን፡፡ በስልክ ቁጥር 058 222 1237/2142 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here