በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
31

በአፈ/ከሳሽ ሞላ ሽቴ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አምሳሉ ሰውነት በ2ቱ ሰዎች መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በ1ኛው የአፈ/ተከሳሽ በአቶ አምሳሉ ሰውነት ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 04 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ረቂቅ ተፃፈ፣ በሰሜን አምሳሉ ሰዉነት እንዲሁም በደቡብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኝው መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,350,000 /አንድ ሚሊዮን ሶስት ሙቶ ሃምሳ ሽህ ብር/ ተገምቶ ጨረታዉ ወጥቶ ግዥ ያልተገኘለት በመሆኑ መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ጨረታዉ በድጋሜ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ከጥቅምት 18/2018 ዓ/ም አስከ ህዳር 19/2018 ዓ/ም ጨረታው ወጥቶ ቆይቶ የሚሸጥ ይሆናል፡፡   የመነሻ ዋጋውን ¼ ኛዉን በሲፒኦ በማስያዝ ማንኛዉም ተጫራች ህዳር 20/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ቦታው ድረስ ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here