በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በበለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ/ም በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እና ሎት 2 የኤሎክትሮኒክስ እቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- በጨረታው ለመወዳደር መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
 - የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት)ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
 - የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
 - የሚገዙ እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር በተመለከተ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 - ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ም/በ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ይችላሉ፡፡
 - ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጥቅምት 24/2018 ዓ/ም አስከ ህዳር 08/2018 ዓ/ም 11፡30 ድረስ ቆይቶ በህዳር 09/2018 ዓ/ም 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡
 - ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ሥርዝ ድልዝ ካለው ከፊት ለፊቱ ልዩ ፊርማውን ማስቀመጥ ይኖርበታል፡፡
 - ተጫራቾች ለሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ) በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በመ/ቤታችን ባሉ ረዳት ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 10 በመምጣት ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 - አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) አልያም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ምዕ/በ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ገንዘቡን ለረዳት ገንዘብ ያዥ ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
 - መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 - ሁሉም እቃዎች በጥራት ኮሚቴ ትክክለኛነታቸውን ሲረጋገጥ ገቢ ይደረጋሉ፡፡
 - ጨረታው በክልሉ ገ/ኢ/ል/ቢሮ ባወጣው የግዥ መመሪያ የሚተዳዳር ይሆናል
 - ጨረታው ለ15 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ይቆያል፡፡
 - ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 70 11 12 04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 
የማዕራብ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

