የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
34

በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግ/ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ፣ በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው በአቶ ጌትነት ዳኛው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,569,020.50 /ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ሃያ ብር ከሀምሳ ሳንቲም/ ብቻ ስለሚሸጥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 01/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 01/2018 ዓ/ም ለ30 ቀን ቆይቶ ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:30 ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳስቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here