የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
46

በአፈ/ከሳሽ ሙሉቀን ጨቅሌ በአፈ/ተከሳሽ አያና ምህረት 2ቱ መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ የበላይነህ መኖሪያ ቤት፣ በምዕራብ በቀለ ፈንታሁን፣ በደቡብ ይምር ታምር እና በሰሜን መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው በአቶ አያና ምህረት ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የይዞታ መለያ ቁጥር AM010011505006 የተመዘገበ የመነሻ ዋጋ ብር 2,601,760 /ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ አንድ ሽህ ሰባት መቶ ስልሳ/ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከህዳር 02/2018 አስከ ህዳር 30/2018 ዓ/ም ጨረታው በጋዜጣ ወጥቶ ህዳር 30/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛው በሲፒኦ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here