የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0568/25
ዳሸን ባንክ ኢ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የአስያዥ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||
| ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታው ስፋት | ቀን | ሰዓት | ||||||
| 1 | ይበልጣል አለነ በዜ | ዶናበር | ማየት ፈለቀ አዱኛ | ባሕር ዳር | 14 | ዳ/ም/ክ/ከ/1525/2013 | 100 ካ.ሜ G+2 | የመኖሪያ ቤት | 8,606,154 | ታህሳስ/2018 | 4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ዳሽን ባንክ አ.ማ ባሕር ዳር ዲስትሪክት ግራዉንድ ላይ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠይቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 17 44 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ዳሸን ባንክ ኤማ

