የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተ/መሰ/ል/ጽ/ቤት የከተማ ቦተን በሊዝ ለማስተላለፍ በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታዉን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የዉስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 058 776 10 14 /058 776 10 15 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የደጀን ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

